Let's make Real

We are a privately owned real estate company dedicated to delivering innovative property solutions across the globe.

Home - Blog - ኩላሊት ጤና ህይወት ተስፋ

ኩላሊት ጤና ህይወት ተስፋ

ኩላሊት ጤና ህይወት ተስፋ

ኩላሊት ጤና ህይወት ተስፋ
July 13, 2026 Published

ዛሬ ግንቦት 15 በሜሪ ጆይ ኢትዮጲያ ''ኩላሊት ጤና ህይወት ተስፋ'' በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ኦቪድ ሪል እስቴት ከሠራተኞቹ ጋር በመገኘት ከ ሜሪ ጆይ ጋር መቆሙን አስመስክሯል።

በተጨማሪም ቤቶችን ብቻ ሳይሆን ማህበረሠብን ለመገንባት የተነሣው ኦቪድ ሪል እስቴት ለአንድ አመት በሰራተኞቹ በኩል 30 ህፃናትን ተንከባክቦ ለማሳደግ ቃል ገብቷል